ዲጂታላይዜሽን እና የተሳለጠ አሰራር (Digitalization & Efficiency)
የወረቀት ስራንና ቢሮክራሲን በመቀነስ፣ዘመናዊ ERP ሲስተሞችን በመጠቀም የዕቃ ክምችት ፣ የፋይናንስና የሎጂስቲክስ መረጃዎችን በቅጽበት ማስተዳደር። ይህም የአገልግሎት መዘግየትን ሙሉ በሙሉ ያስቀራል።
ደንበኞች ወይም አባላት ወደ ዩኒየኑ ሲመጡ የሚፈልጉትን መረጃ፣ ምርት ወይም የቴክኒክ ድጋፍ በአንድ ቦታ ላይ በተቀናጀ መልኩ እንዲያገኙ በማድረግ እንግልትን ማስቀረት።
ፈጣን ምላሽ ሰጪነት (Responsiveness)፦ ለጥያቄዎች፣ ለቅሬታዎችና ለጥቆማዎች አፋጣኝ ምላሽ የሚሰጥ የስራ ባህልና የሰለጠነ የሰው ኃይል መገንባት።
የገበያ ፍላጎትን መሰረት ያደረጉ አዳዲስ የግብርና ውጤቶችንና የታሸጉ የምግብ ምርቶችን በማስተዋወቅ አርሶ አደሩም ሆነ ዩኒየኑ የተሻለ ተጠቃሚ የሚሆኑበትን የፈጠራ መንገድ መፍጠር።
የራሱ የቴክኖሎጂ መሠረተ-ልማት ባለቤት መሆኑ
የሒሳብ ግብይቶችን ቴክኖሎጂን በመጠቀም የፒስትሪ አካዉንቲንግ ሶፍትዌር ተጠቃሚ መሆኑ የሒሳብ ስራን ቀላልና ቀልታፋ ያደርገዋል።
ዘመናዊና የተቀናጀ የድረ-ገጽ (Website) መዋቅር ያለው በመሆኑ በዲጂታል ዲፕሎማሲና በገበያ ስርጭት ከሌሎች ቀድሞ እንዲሰለፍ ያደርገዋል።
ማህበራዊ አገልግሎቶችን ለህብረተሰቡ
በጤና
በትምህርት
በንፁህ መጠጥ ዉሀ
የላቀ የቴክኖሎጂ አጠቃቀምን እና የአካባቢ ጥበቃ ፈጠራን" አቀናጅቶ የያዘ ዘመናዊና ሞዴል የገበሬዎች ኢንተርፕራይዝ በመሆኑ ነው።
መርከብ ዩኒየን ለሶስት የተለያዩ አካላት (ለአባል አርሶ አደሮች፣ ለሀገር ውስጥና ዓለም አቀፍ የንግድ ደንበኞች፣ እንዲሁም ለአጋር ድርጅቶች) ተደራሽ የሚሆን፣ መረጃዎችን እና የገበያ ትስስርን በግልጽ የሚያሳይ የራሱ ዘመናዊና የተቀናጀ የድረ-ገጽ (Website) መዋቅር ያለው በመሆኑ በዲጂታል ዲፕሎማሲና በገበያ ስርጭት ከሌሎች ቀድሞ እንዲሰለፍ ያደርገዋል።
• ዩኒየኑ በየአመቱ የተለያዩ የሰብል አይነቶችን ከአባል ማህበራት እየሰበሰበ ለሸማቹ፤ለመንግስት ሰራተኛዉ፤ለፋብሪካዎች ተደራሽ ያደርጋል። ይህም በአማካይ በየአመቱ እስከ 110 ኩ/ል ይደርሳሉ።
ለአባላት በፋብሪካዎች የፍጆታ እቃዎች ተደራሽ ያደርጋል።
በየአመቱ ለአባላት የአቅም ግንባታ ስልጠናዎችን ይሰጣል፨ይከዉም
ለአርሶ አደሮች
ለኢንቨስተሮች
ለማህበራት
ለሒሳብ ባለሙያዎች እና ለህግ ባለሙያዎች ስልጠና ይሰጣል።
ዩኒየኑ ባሉት 7 ትራክተሮች ለአባላት ከነጋዴዉ ከ 2-5000 ቅናሽ የማረስ፤የመከስከስ፤ዘር የመዝራት ግልጋሎት ይሰጣል።
በቅርቡ ከግብርና ቢሮ ጋር በመተባበር የመካናይዜሽን ግልጋሎት መስጫ ማዕከል እየተገነባ ይገኛል።
በቀን 820 ኩ/ል ጥሬ ስንዴ የመፍጨት አቅም ያለዉ ፋብሪካ፤ የአርሶ አደሩን ምርት በአስተማማኝ ገበያ እየተገነባ ለህብረተሰቡ ይቀርባል።
በየአመቱ በአይነት ከሚጘኝ ትርፍ ዉስጥ በስራ ክልላችን ዉስጥ የግብዓት እጥረት ባለበት አካባቢ ስራዎችን ይሰራል።
ጤና ጣቢያ ግንባታ
ትምህርት ቤት ግንባታ
የዉሀ ማጣሪያ ስጦታ
የደሀ ድሀ ቤቶች እድሳት
የጤና መድህን መክፈል ላልቻሉ ዜጎች ወጭ መሸፈን
ዋና ስራ አስኪያጅ
ምክትል ስራ አስኪያጅ
ፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ክፍል ኃላፊ
ሰብል ግብይት ክፍል ኃላፊ
የሰዉ ኃይል አስተዳደር ክፍል ኃላፊ
ግብዓት አቅርቦት ክፍል ኃላፊ
መካናይዜሽን ክፍል ኃላፊ
እቅድና በጀት ዝግጅት ክትትልና ግምገማ ከፍተኛ ባለሙያ
CEO, ABC Company
Lorem ipsum dolor sit amet, an labores explicari qui, eu nostrum copiosae argumentum has. Latine propriae quo no, unum ridens.
Director, DEF Company
Lorem ipsum dolor sit amet, an labores explicari qui, eu nostrum copiosae argumentum has. Latine propriae quo no, unum ridens.
Founder, XYZ Company
Lorem ipsum dolor sit amet, an labores explicari qui, eu nostrum copiosae argumentum has. Latine propriae quo no, unum ridens.
መርከብ ሁለገብ የገበሬዎች ኅብረት ስራ ማህበራት ኃ.የተ.ዩኒየን ከ አይዲኤች ፕሮጀክት ጋር በመተባበር በምግብ ዝግጅት ላይ ለሴት ስራ ፈጠሪ ወጣቶች የምግብ ዝግጅት ስልጠና በመስጠት ላይ
መርከብ ሁለገብ የገበሬዎች ኀብረት ስራ ማህበራት ዩኒዬን ለአካባቢው ማህበረሰብ የሚሰጠውን ማህበራዊ አገልግሎት ይበልጥ ለማጠናከር ለ6000 ሴት አርሶ አደሮች የዉሃ ማጠሪያ አስረክቧል።
የሩዝ ምርት ጥራትን ለመጠበቅ መደረግ ያለባቸው ዋና ዋና ተግባራት እና ጥንቃቄዎች የሚከተሉት ናቸው፦ 1. በወቅቱ የመሰብሰብ ሥራ ትክክለኛውን ጊዜ መምረጥ የእርጥበት መጠን ማወቅ 2. ትክክለኛ ማድረቅ ይህ የሩዝ ጥራትን ለመወሰን እጅግ ወሳኝ ደረጃ ነው። የእርጥበት መጠንን መቀነስ በፀሐይ በሚደርቅበት ጊዜ የሚደረግ ጥንቃቄ፦ 3. ጥንቃቄ የተሞላበት ውቅያ እና ማጽዳት በወቅቱ መውቃት ባዕድ ነገሮችን ማስወገድ